መሪዎቻችን

ክብሩ ታደሰ

ልዩ ልዩ አገልግሎቶች አስተባባሪ

ክብሩ ታደሰ ከግሬት ኮሚሽን ኢትዮጵያ ጋር በመሆን በሚስዮናዊነት እ.ኤ.አ. ከታህሳስ ወር 1999 ጀምሮ እየሠራ ይገኛል። ክብሩ የሁለት ወንድና የአንድ ሴት ልጅ አባት ሲሆን ሚስቱ ባዩሽ ጥላሁን ትባላለች። የልጆቹ ስም ሌዊ፥ መክሊትና ዮናታን ነው።

ክብሩ በተለያዩ ዘርፎች ውስጥ ሲያገለግል ቆይቶአል። እነዚህም፦ 

  • በጂሰስ የፊልም ሚኒስትሪ እ.ኤ.አ. ከታህሳስ 1999 - ነሐሴ 2006

  • ጂሰስ ፊልም እና የቸርች ሪሶርስ አስተባባሪ እ.ኤ.አ. ከነሐሴ 2006 - ሚያዚያ 2008

  • የብሔራዊ ቡድን መሪ እ.ኤ.አ. ከኤፕሪል 2008 - ሰኔ 2010 ዓ.ም.

  • የብሔራዊ ኦፕሬሽን ቡድን መሪ እ.ኤ.አ.  ከሐምሌ 2010 - ከጥቅምት 2012 

  • ብሄራዊ ዳይሬክተር እ.ኤ.አ. ከኖቬምበር 2012 - ሐምሌ 2016 ዓ.ም.

  • የአመራር ልማት እና የሰው ሀብት ቡድን መሪ እ.ኤ.አ. ከነሐሴ 2016 - ታህሳስ 2018

  • ከጥር 2019 ጀምሮ የልዩ ሚኒስትሮች ቡድን መሪ

©ግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።