በዲጂታል ስትራቴጂ አገልጋዮች

ሳሙኤል ኤሮሞ

ዲጂታል ስትራቴጂስት

ሳሙኤል ኤሮሞ ዲጂታል ስትራቴጂስት ሲሆን እግዚኣብሄር በሰጠው ክህሎት ተጠቅሞ መንግስቱን የማገልገል ጥማት ያለው ሶፍትዌር ዴቨሎፐር አና ሙዚቀኛ ነው

ሳሙኤል በ 2009 በኮምፒውተር ሳይንስ ዘርፍ ተመረቀ::

ስለ ዲጂታል ስትራቴጂስት አና አተገባበሩ የቀደመ እውቀት ባይኖረውም የ Internship ጊዜውን በግሬት ኮሚሽን ለመውጣት እድሉን አገኘ:: 

በዛም እድል ምክንያት እውቀት እና ክህሎቱን የእግዚያብሄርን መንግስት ስራ በመስራት ላይ ለማዋል ሚያስወስን ፍቅር አደረበት::  ከዚያን ጊዜ ጀመሮ በብዙ የዲጂታል ስትራቴጂስት ዴቨሎፕመንት ፕሮጀክቶች ላይ እየሰራ ይገኛል::

ስለ ሳሙኣኤል ማወቅ ከፈለጉ

©ግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።