መልህቅ ፖድካስት

መልህቅ ፖድካስት

መልህቅ ፖድካስት ክርስቲያን ወጣቶች በሁለንተናዊ ማለትም በመንፈሳዊ፣ በስሜታዊ፣ በአካላዊ እና በማህበረሳዊ ህይወት እንዲያድጉ የሚያግዝ እና በወጣቶች ዘንድ አንገብጋቢ የሆኑ ጉዳዮችን በመዳሰስ መፅሐፍ ቅዱሳዊ የሆነ መሰረት እንዲኖረን የሚረዳን ፕሮግራም ነዉ። አብረን እንደግ!

አንድ እርምጃ

አንድ እርምጃ

 

ይህ ፕሮግራም በግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ሳምንታዊው የአንድ እርምጃ ፕሮግራም ነው።

©Great Commission Ministry Ethiopia. All Rights Reserved.