ስለ እኛ

ግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ በአለምአቀፍ ስሙ ካምፓስ ክሩሴድ ፎር ክራይስት ኢንተርናሽናል በመባል ይታወቃል። ከዚህ በታች አንዳንድ ስለ ድርጅቱ ጠቃሚ መረጃዎች ተቀምጠዋል።

 

ተልዕኮአችን

መንፈሳዊ እንቅስቃሴ እንዲፈጠር የሚሰሩ፤ ክርስቶስን ማዕከል ያደረጉና የሚባዙ ደቀ መዛሙርትን መማረክ፤መገንባትና መላክ!

ራዕያችን

እያንዳንዱ ሰው ኢየሱስን በእውነት የሚከተል ሰው በአጠገቡ እንዳለ እስኪያውቅ ድረስ መንፈሳዊ እንቅስቃሴ በሁሉም ስፍር መፍጠር

እሴቶቻችን

እምነት፣እድገት፣ፍሬያማነት

 

 

 

 

አገልግሎታችን

ከተሞች

10

ከተማዎች በኢትዮጵያ

የእግዚአብሄር መንግስት ዜጎች በከተማቸዉ የኢየሱስን ተልዕኮ ሲፈጽሙ

ኢንዲጅተስ

10

ከተሞች

 ስለ ቴክኖሎጂ ያላቸውን እውቀት በመጠቀም የእግዚአብሔርን መንግስት ለማስፋት በአንድነት የሚሰራ አለምአቅፍ ማህበረሰብ።

አጋሮቻችን

300

ሰዎች

የአገልግሎታችን አጋር የሆኑ ሰዎች።

የኢየሱስ ፊልም

74

ቋንቋዎች

የተለያዩ የሚድያ መሳሪያዎችን(ቁሶችን) በማቅረብ፣ በማሰልጠን፣ ስልቶችን በመቅረጽ እና የሚያስፈልጉ ነገሮችን በማቅረብ ብዙዎችን በራሳቸዉ ቋንቋ ወንጌልን ማዳረስ።

 

 

 

 


ስለ እኛ

ብሔራዊ ዳይሬክተር
ግርማ አልታዬ

የተመሠረተበት አመት
1972 ዓ/ም

 

የሚገኝባቸው ከተማዎች

ጅማ

ሀራሪ

ሀዋሳ

አዳማ

መቀለ

ነቀምት

ባህርዳር

 

ዓለም አቀፍ ዋና መሥሪያ ቤት


Cru (U.S. Ministry)
100 Lake Hart Drive
Orlando, FL 32832

Campus Crusade for Christ International
100 Lake Hart Drive
Orlando, FL 32832

(888) 278-7233

©ግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።