መንፈሳዊ እድገት

በመንፈሳዊ ጉዞዎ ውስጥ ወደፊት ለመሄድ ይፈልጋሉ?

 

በመንፈስ የተሞላ ሕይወት

በመንፈስ ቅዱስ መሞላት እና መመራት

ተጨማሪ ያንብቡ

እምነትህን አሳድግ

ስንፀልይ ምን ይሆናል?

ፀሎትን የምንረዳበት መንገድ ስለእግዚአብሄር ያለንን እይታ ይቃኛል

ተጨማሩ ያንብቡ

መጽሐፍ ቅዱስን እንዴት ማጥናት አለብን?

መጽሐፍ ቅዱስን ለማጥናት አስበው ነገር ግን ከየት መጀመር እንዳለብዎ አያውቁም ይሆን?

ተጨማሩ ያንብቡ

ክርስቲያን እና መጽሐፍ ቅዱስ

የተለያዩ የመጽሐፍ ቅዱስ ስሞችን ያጥኑ ፣ እንዴት እንደ ተፃፈ ይረዱ ።

ተጨማሩ ያንብቡ

“ግሬት ኮሞሽን ሚኒስትሪ ኢትይጵያ በእምነቴ እንድጠነክር ረድቶኛል። ከሌብ የሚባል ልጅ ነበር ክርስቲያን መሆን እና እንዴት ክርስቶስን መስዬ መኖር እንደምችል ባለፈው አመት ያካፈለኝ። ከዚህ በኋላ ወንጌልን ለምስራት ከግሬት ኮሞሽን ሚኒስትሪ ጋር አብሬ ለመስራት እተጋለው። አመሰግናለው። ”

– ኮሊን ሊ

ኮሮናሻይረስ (ኮቪድ- 19) ጭንቀቱን እንዴት መቋቋም ይቻላል?

የሚከተለው የኮሮናቫይረስን አስጨናቂነት እንዴት መቋቋም እንደሚቻልና ከስጋት ነፃ ወጥተው በታላቅ ሰላም መኖር እንዲችሉ የሚያሳይ አስተማማኝ መንገድ ነው።

©ግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።