ደቀመዛሙርትን ማፍራት

“እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።.” 
የማቴዎስ ወንጌል 28:19-20

 

የደቀመዝሙርነት ክፍሎች


ደቀመዝሙርነት ምንድነው? በደቀመዝሙርነት ህይወት ውስጥ እውነተኛ እድገትን የሚፈጥሩ ፥ አስደሳች እና እርካታ የተሞላበት እንዲሆን የሚያደርጉ ነገሮች ምንድናቸው? 

ተጨማሪ ያንብቡ

የቡድን ውይይት መምራት

የቡድን ውይይት መምራት

ጥሩ ጥያቄዎችን መጠየቅ ጥሩ ውይይት ለማድረግ በጣም ይረዳል

የግል ምስክርነት ማዘጋጀት

የግል ምስክርነት ማዘጋጀት

የግል ምስክርነት ምን እንደሆነ እና አንድ ሰው ከሌሎች ጋር እንዴት ማካፈል እንደሚቻል ይወቁ

ማወቅ ያለብዎት ነገሮች

ማወቅ ያለብዎት ነገሮች

ክርስቶስን ማዕከል ያደረጉ ደቀመዛሙርቶችን ማፍራት

©ግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።