በዲጂታል ስትራቴጂ አገልጋዮች

ደናሞ ማርቆስ

ዲጂታል ስትራቴጂስት

ደናሞ ማርቆስ በታላቁ ተልዕኮ አገልግሎት ውስጥ የሶፍትዌር አበልፃጊ ነው፡፡ ውስብስብ የሆኑ ችግሮችን ለመፍታት ካለው ውስጣዊ ፍቅር እና ለአዳዲስ አሰራሮች እና ፈጠራዎች ካለው መነሳሳት የተነሳ በእግዚአብሔር መንግስት አገልግሎት የተዋጣለት የቡድን ተጫዋች መሆኑን አስመስከሯል፡፡

ደናሞ በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ የትምህርት መስክ ከመሰማራትም ባሻገር ለእውቀቱ የሚረዱትን መፅሀፍት በማንበብ እና ቪዲዮዎች በማየት ለስራው ጉልህ ሚና ያላቸውን መተግበሪያዎች በመስራት የማበልፀግ ችሎታውን ያዳብራል፡፡

©ግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።