በዲጂታል ስትራቴጂ አገልጋዮች

ሙሉቀን መንግስቱ

ዲጂታል ስትራቴጂስት

ሙሉቀን ከሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ በኤሌክትሪክ እና በኮምፒውተር ምህንድስና የተመረቀ ሲሆን በግኮሚኢ ኢንተርንሺፕ ወጥቶ እውቀቱን ለመንግስት ሊጠቀምበት እንደሚችል ካወቀ በኋላ ፣ የአገልግሎቱ አካል በመሆን እ.ኤ.አ. ከግንቦት 2016 ጀምሮ እስካሁን ድረስ እያገለገለ ይገኛል።

የስራ ልምድ

ጥር 2016 ጀምሮ

በግሬት ኮሚሺን ሚኒስትሪ አፕልኬሽን እና ዌብሳይት ዴቬሎፐር እና ለኢንተርንሺፕ አማካሪ በመሆን እየሰራ ይገኛል።

  • ሃሲኮም የተባለ የ android መተግበሪያን አዳብሯል ፣ ይህም የhabeshastudent.com ዌብሳይት የመተግበሪያ ስሪት ነው።

  • GCME የተባለ የIOS መተግበሪያን ሰርቶአል።

  •  IMS የተባለ የIOS መተግበሪያን ሰርቶአል።

  • ወደቸርች የተባለው ፕሮጀክት ላይ በIOS መተገበሪያው ላይ ተሳትፎአል።

  • ከተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ለinternship የሚመጡ ተማሪዎችን ያሠለጥናል እንዲሁም ይመራል

 

 

©ግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።