መሪዎቻችን

ቴዎድሮስ ሙሉነህ

ፈንድ ልማት አስተባባሪ

ቴዎድሮስ ሙሉነህ በሚስዮንነት እኤአ ከ መስከረም 2001 ጀምሮ በግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ እያገለገል ይገኛል። ማናሉ ጥበቡን አግብቶ የአንድ ወንድ ልጅ አባት ሲሆን የልጁ ስም ሳሙኤል ይባላል።

  • የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የክልል ዳይሬክተር እ.ኤ.አ. ከመስከረም 2001 እስከ መስከረም 2009 ዓ.ም.

  •  የመሪ መር እንቅስቃሴ አስተባባሪ ከጥቅምት እ.ኤ.አ. 2009 እስከ ታህሳስ 2018

  • ቴዎድሮስ በአሁኑ ሰዓት የሀብት ልማት እና የሥራ አስፈፃሚ ሚኒስትር ቡድን መሪ በመሆን እያገለገለ ይገኛል።

©ግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ። መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።